Careers

Careers at IVA

Join a team that shapes Ethiopia's beauty professionals.

Full-Timeጋርመንት

የፀጉር ባለሙያ

በሴቶች ሙሉ የፀጉር ሙያ ላይ ብቁ የሆነች ለጋርመንት ቅርብ የሆነች ባለሙያ ይፈለጋል። ደሞዝ በስምምነት ሲሆን ብዛት 1 ሰው ነው።

Application deadline: 2026-09-20Posted: 9/17/2026
Full-Timeኮተቤ

ጥፍር እና አይላሽ ባለሙያ

በጥፍር እና በአይላሽ ሙያ ብቁ የሆነች ባለሙያ ለኮተቤ ቅርብ የሆነች ይፈለጋል። ደሞዝ በስምምነት ሲሆን ብዛት 1 ነው።

Application deadline: 2026-09-20Posted: 9/17/2026
Full-Timeኮዬ ፈጬ

ፀጉር ባለሙያ

ፀጉር ባለሙያ፣ ሁሉንም የምትችል ማለትም ማጠብ፣መጠቅለል፣ ተኩስ መስራት፣ሹሩባ እና ስፌት በአጠቃላይ የምትችል። ደሞዝ በስምምነት ሲሆን የስራ ቦታ ኮዬ ፈጬ ነው። ብዛት 1 ሰው

Application deadline: 2019-01-10Posted: 9/17/2026
Full-Timeቦሌ አራብሳ

ጥፍር ባለሙያ

ብቁ የጥፍር ባለሙያ ለ አራብሳ ቅርብ የሆነች ይፈለጋል። ደሞዝ በስምምነት ሲሆን ብዛት 1 ሰው ነው።

Application deadline: 2019-01-10Posted: 9/17/2026
Full-Timeአየር ጤና እና ጀሞ 1

ጥፍር ባለሙያ

ብቁ የጥፍር ባለሙያ ለ አየር ጤና እና ለጀሞ ቅርብ የሆነች ደሞዝ በ ስምምነት ሲሆን ብዛት 1 ለእያንዳንዱ የስራ ቦታ ይፈለጋል።

Application deadline: 2019-01-10Posted: 9/17/2026